ETHIOPIAN BEAUTY CARE | የፊት ውበት አጠባበቅ| IT IS MIHIRET
skin care November 12th. 2018, 7:14amEthiopian beauty care/የፊት ውበት አጠባበቅ| Ethiopian face treatment/ Ethiopian skin care products
Video Rating: / 5
Compensation Disclosure
-
This site receives compensation for referred sales of some or all mentioned products.
November 12th, 2018 at 7:38 am
በርቺ ቆንጆ ዉድድ
November 12th, 2018 at 7:47 am
ጎበዝ በርቺ ገና ዛሬ ሰስክራይቭ አረኩሺ እርጋታሺ ስታምሪ አድ ጥያቆ ልጠይቅሺ ፊቴ ምንም የለብኝ ነበር ብርዱ ይሁን ምን አላወኩትም አፍጫየ ለይቶጠቆረ ቀይ ስለሆኩ ፊቴ ትንሺም ካለው ቦግ ይላል በናትሺ እማደርግበትን ነገር መልሺልኝ ማለቴ 2 ወሩ አይለቅም እኔ ከቫልዚን ውጭ ምንም አልጠቀም ማታ ጧት በሳሙና እታጠባለሁ መላ ስጭኝ ማር ጨቆኛል ሁልየም ባየው ያው ነው ኩል ቻፕስቲክ ውጭ ለፊቴ ምንም ነገር አላረግም ቫይታሚን ኢ ልቀባው እዴ ፑር የሆነውን።መልስ እጠብቃለሁ
November 12th, 2018 at 8:04 am
ገና ዛሬ ሳይሽ በርች
November 12th, 2018 at 8:32 am
Berchi teru new
November 12th, 2018 at 9:22 am
It's good explaining but atekakemun betasayen yebelt aref neber i hope next video will be thanks berche💕
November 12th, 2018 at 9:54 am
gobez betam inameseginalen berchi tenkir
November 12th, 2018 at 10:08 am
Konjo Ene mekup alitekemim gin
Ehen olay cream fiten tatibe hule mekebat echilalewu? Weyis esum ende mekup new esu bicha bitekem hule chigir alewu
November 12th, 2018 at 11:01 am
Enmsgneln yen mare
November 12th, 2018 at 11:22 am
Thanks yen konjo
November 12th, 2018 at 11:43 am
እናመሰግናለን እህት
November 12th, 2018 at 11:54 am
አሪፍነው
November 12th, 2018 at 12:22 pm
አሪፋ ነው በርቺ😍😍😍
November 12th, 2018 at 12:28 pm
እናመሰግናለን
November 12th, 2018 at 12:55 pm
እዲ ቀለል በለ ነገር ቆንጆ ነሽ የበለጠ ጎላ ለማድረግ ይረዳል የተለያዮ እህቶቻች ብዙ ነገር ከሌለ በቀላሉ ለመዋብ ይረዳል vedo ሽን ወድጄዋለሁ
November 12th, 2018 at 1:11 pm
የኔ ቆንጅ በሪቺ
November 12th, 2018 at 1:37 pm
የኒ ቆንጅ ስታምሪ እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁሺ ስላገኘሁሺ ደስ ብሌኛል እህቴ አንድ ነገር ላስቸግርሺ የፊት ብጉርና ፀጉር የሚያለሰልስ የሚያሳድግ ንገሪኚ ከተላጨሁት አ 1 አመት ሆነው ግን አላድግ አለኚ በጣም ይበጣጠሰል ቅጥልም በብዛት አውጥቷል ገና ሳያድግ እባክሺን መፍቴሄ እዳለሺ ሹክ በይጪ ከ 8 ወር ብሀላ ኢቶቢያ እሄዳለሁ እና ፀጉሬን አበላሺቸ ፊቴን አጥፍቸ ስገባ እናቴም ታዝንብኛለች አይፈስብሺ ብላ ያሳደገችኚ ውዷ እናቴ
November 12th, 2018 at 2:18 pm
Ebakshe yene Konjo kechalshe melshelgn mn ayeneti lotion letekem legelaye ebakshe negerign tikurekur ale
November 12th, 2018 at 2:32 pm
Amesgenalhue berche
November 12th, 2018 at 2:55 pm
I have sensative skin I'm scared to use Cleansing brush what do you suggest
November 12th, 2018 at 3:07 pm
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ